አረብ ሀገር ለምትገኙ እህቶቻችን ራሳችሁ ላይ እንድትሰሩ የሚረዳ በነፃ የሚሰጥ የ8-ሳምንት ስልጠና ስላለ ተመዝገቡ
Join our online courses tailored for Ethiopians in the Emirates today!
★★★★★
ለእኔ YES ለሌሎች NO የምልበት ዘመን!
የ8 ሳምንት ኦንላይን ስልጠና
በሳምንት አንድ ቀን ለ 8ሳምንት በነፃ የሚሰጥ ራስ ላይ የመስራት ስልጠና በቅርቡ ይጀምራል
መክሊታችሁን የምታገኙበት ስልጠና
እህቶቻችን እኔ ማን ነኝ፣ ጥንካሬዬ ምንድነት ብላችሁ መክሊታችሁን አግኝታችሁ ትርጉም ያለውን ኑሮ መኖር እንትጀምሩ የሚረዳ ስልጠና ተመዝገቡ
ስልጠናውን ስትጨርሱ ለእኔ ለሌሎች የሚለውን ብቃት ይዛችሁ፣ ፈጣሪ ኑሩ ብሎ የሰጣችሁን መክሊታችሁ አግኝታችሁ እየሰራችሁ፣ ቤተሰብ መስርታችሁ፣ ደስ የሚልና ትርጉም ያለውን ኑሮ መኖር እንድትጀምሩ የሚረዳ ስልጠና ስለሆነ ይመገቡ።